እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ወላጆች!
ብዙዎቻች በሕጻንነታችን የተነገሩንን ጥንታዊ ትረካዎችና ታሪኮችን እንወዳለን ፤ ከዓመታት በውኅላ እነዚህ ታሪኮች ከልባችን ውስጥ ይጠበቃሉ፤ ምክንያቱም ሞቅ ያለ ትዝታን በመያዝ በመኝታ ጊዜዎቻችን አልጋችን አጠገብ ሆነው በማቀፍ ተወዳጁን የትልቆችን የንባብ ድምፅ ስንሰማ ስለነበር ነው።እኛ በመኝታ ሰዓት የሚነበቡ መጽሃፎች ወይም በስፍሪያት ፕጃማ (Sifriyat Pijama) የሕጻናትን መጽሐፎች ጠቃሚነት እንገነዘባለን፤ ምክንያቱም የቋንቋ ችሎታ መዳበርን፤ የብልህነት ስሜትን የሚያሳድግ ፤ መተዛዘንንና […]