דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ለምን ሁሌም ያስታውሱኛል

በ: חגית בנזימן ምሳሌዎች: דודו גרשטיין

ሴቶችና ወንዶች ልጆች ዓለምን እንዴት ይለማመዳሉ? ምን ግራ ያጋባቸዋል ምንስ ያስቃቸዋል? እንዲያስቡ፣ ተስፋ እንዲያደርጉና እንዲጓጉ የሚያደርጋቸው ምንድን ነው? - 'ለምን ሁሌም ያስታውሱኛል' የሚለው መጽሐፍ ከወንዶችና ሴቶች ልጆች እይታ አንፃር ዓለምን የሚያቀርብ ሲሆን ወጣትና አዋቂ አንባቢዎችን ከትንሽ ጊዜያት የልጅነት ልምዶች ጋር እንዲገናኙ ይጋብዛል።

የእድሜ ክልል: አንደኛ ክፍል

አስደሳች መጽሐፍትን ንብቤያለሁ። አሁን ሳቢ የሆኑ ልጆችን እያነበብኩ ነው…

ምክንያቱም ህጻኑ ትልቅና ሰፊ ለም ነውጊዜ በፊት የነበረና ሁልጊዜም የሚኖር ነው።

( ያኑሽ ኮርቻክ፣ ‘የሕጻኑ ሃይማኖት’ኪቡምኡሓድ፣ ተርጓሚዎችዶቭ ሳዳን፣ አራድ፣ 1977ገጽ 305)

 

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

חגית בנזימן - מתוך פרויקט "סופרים קוראים" "סופרים קוראים" - ארכיון הווידאו של כלל סופרי ישראל. הארכיון הוקם ביוזמת מרכז הספר והספריות, מפעל הפיס ובית אריאלה - ספריית שער-ציון. לעוד הרצאות, הופעות, מפגשי סופר וכל מה שמעניין: https://www.icl.org.il/mifgashim

የተሰራጩት ቅጂዎች:

55,800

ማተሚያ ቤት:

מודן

የስርጭት ዓመት:

ታሽፓግ 2022-2023