እኔ ማነኝ? ስሜስ ማን ነው? - ከአስቂኙ ዮዮ ጋር እኛ፣ አንባቢዎች፣ ስሞችንና እራስን ወደ ማወቅ አስደሳች ጉዞ ጀምረናል፦
የእድሜ ክልል: መዋዕለ ሕጻናት
ሰው በሦስት ስሞች ይጠራል፦
አንድ – አባቱና እናቱ የሚጠሩት፣
አንድ – የሰው ልጆች የሚሉት፣
አንድም – ለራሱ የሚገዛው። ከሁሉም የሚበልጠው ለራሱ የሚገዛው ነው።
(ሚድራሽ ታንሁማ ፓራሻት ቫያክሄል ምዕራፍ 1)
ዳቲያ ቤን-ዶር [የተወለደችው በ1944 ነው] – ደራሲ፣ የስክሪፕት ጸሐፊ
አቭኔር ካጽ (1939-2020) – እስራኤላዊ ሰዓሊ፣ ኢለስትሬተርና ደራሲ። ብዙ የልጆች መጻሕፎች ላይ የሳለ ሲሆን አንዳንዶቹንም ጽፏል። ካጽ ለስራዎቹ ሽልማቶችን አሸንፏል። የኪፊን ገጸ ባህሪ በ”ሰሊጥ ጎዳና” ተከታታይ ላይ ቀርፆ ነበር። ለብዙ ዓመታት ስነ ጥበብን ያስተማረና በተለያዩ ቴክኒኮችና መስኮች የተዋጣለት አርቲስት ነበር። የQR ትርጉምና
የተሰራጩት ቅጂዎች:
114,400
ማተሚያ ቤት:
מודן
የስርጭት ዓመት:
ታሽፓግ 2022-2023