דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

የሾሃም አምባር


በ: ሣራ ሳሶን ምሳሌዎች: ኖዓ ኬልነር

ሾሃም ልክ እንደ አያት አምባር ተወዳጅና ልዩ የእጅ አምባር አላት። ሾሃምና ቤተሰቧ ዒራቅን ለቀው ወደ እስራኤል ሲሰደዱ ከአምባሩ ጋር ለመለያየት ትገደዳለች። የሆነ ጊዜ እንደገና ተመልሳ ታየው ይሆን? የፒታ ዳቦ ከረጢጽ እንዴት ሊረዳ ይችላል? ስለ ቅርስ፣ ዓሊያና ለአገር ብሎም ለቤተሰብ ስለሚኖር ፍቅር የሚያሳይ አስደሳች ታሪክ።

የእድሜ ክልል: አንደኛ ክፍል

ሾሃም ከዒራቅ ወደ እስራኤል ስለሰደደችበት ታሪክ ትተርካለች። ከእርሷም ጋር አንባቢዎች ደስታን፣ ናፍቆትንና በአዲሱ ምድር የመጀመሪያ ልምዳቸውን ይለማመዳሉ። በልዩ አምባር ታሪክ በሴት ልጅና በአያት መካከል ስላለው የጠበቀ ግንኙነትና አንድ ዕቃ ከምንወዳቸው ሰዎች፣ ከትውልድ ግንዳችንና ከመጣንበት ቤት ጋር እንዴት ሊያገናኘን እንደሚችል እንማራለን።

ከየት እንደመጣህና ወደየት እንደምትሄድ እወቅ
(አባቶች 3፡1)

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

ማተሚያ ቤት:

אגם

የስርጭት ዓመት:

תשפ״ה 2024-2025