דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ማሽኑ

በ: ארז חדד ምሳሌዎች: אביאל בסיל

በዓለም ላይ ሁሉም ዓይነት ማሽኖች አሉ - ልብስ የሚያጥብ ማሽን፣ ፊልም የሚሰራ ማሽንና ጥርስን የሚፍቅ ማሽን ሳይቀር። እንዲሁም በታላቅ ደስታና ፈጠራ አንድ ልጅና አያት አብረው እንደገነቡት ያለም ተራ የሆነ ማሽን አለ። እነሆም ከዚህ የጋራ የፈጠራ ደስታ አስደናቂና በተለይም አጓጊ የሆነ ማሽን ይገለጣል፤ በዚህም የሴትና የወንድ አያት ሕይወት ትውስታዎችና ታሪኮች ይነሳሉ። ስለ ሕይወታቸው የሚያስተምሩና ሁል ጊዜ ለማዳመጥ አስደሳች የሆኑ ዓይነቶች።

የእድሜ ክልል: መዋዕለ ሕጻናት

በዓለም ላይ ሁሉም ዓይነት ማሽኖች አሉ – ልብስ የሚያጥብ ማሽን፣ ፊልም የሚሰራ ማሽንና ጥርስን የሚፍቅ ማሽን ሳይቀር። እንዲሁም በታላቅ ደስታና ፈጠራ አንድ ልጅና አያት አብረው እንደገነቡት ያለም ተራ የሆነ ማሽን አለ። እነሆም ከዚህ የጋራ የፈጠራ ደስታ አስደናቂና በተለይም አጓጊ የሆነ ማሽን ይገለጣል፤ በዚህም የሴትና የወንድ አያት ሕይወት ትውስታዎችና ታሪኮች ይነሳሉ። ስለ ሕይወታቸው የሚያስተምሩና ሁል ጊዜ ለማዳመጥ አስደሳች የሆኑ ዓይነቶች።

በሽምግልና ጊዜ ጥበብ በዘመንስ ርዝመት ማስተዋል ይገኛል”
[ኢዮብ 12 12]

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

האזינו ל- "המכונה" מאת: ארז חדד | אייר: אביאל בסיל | הוצאת כנרת | מספרים: דידי שחר וירדן בר כוכבא הלפרין, עריכה ובימוי: ירדן בר כוכבא הלפרין, מוזיקה מקורית: טל בלכרוביץ׳, פתיח: דידי שחר ובהשתתפות: נירה רבינוביץ' ואברהם סלקטר.

የተሰራጩት ቅጂዎች:

114,400

ማተሚያ ቤት:

מודן

የስርጭት ዓመት:

ታሽፓግ 2022-2023