דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ይህ ያገባኛል ያለው ጃርት

በ: נרי אלומה ምሳሌዎች: עמית טריינין

ማን ምን ያገባዋል? - ጃርቱ ግምት ውስጥ ማስገባትን ይማራል። በዚህም ምክንያት ጓደኞችን ያገኛል፤ ለአካባቢው የአባልነት ስሜት ይሰማዋል። እርሱም በእውነት ግምት ውስጥ ማስገባት እንዳለበት ይገነዘባል። መጽሐፉ ሚድራሽ ውስጥ ባለ ከይዞታው ላይ ድንጋይ አንሥቶ በሕዝብ ቦታ ላይ ሌሎችን ግምት ውስጥ ለማስገባት ፈቃደኛ ባልሆነና እርሱ ራሱ ባስቀመጠው ድንጋይ ስለተደናቀፈና ይሄን ስለተረዳ አንድ ሰው አነሳሽነት የተጻፈ ነው።

የእድሜ ክልል: ቅድመ ትምህርት ቤት

ሰው ከገዛ ይዞታው ወደ ህዝብ ግዛት ድንጋይ አይወርውር
[የባቢሎን ታልሙድ፣ ባባ ካማ 50 ገጽ 2]

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

הקיפוד שאמר מה אכפת

የተሰራጩት ቅጂዎች:

140,800

ማተሚያ ቤት:

מודן

የስርጭት ዓመት:

ታሽፓግ 2022-2023