በበረሃ ውስጥ መጎብኘትና በመስኮች ላይ መሄድ ይቻላል። በሙት ባህር ውስጥ መጥለምና በቀይ ባህር ውስጥ መዝለቅ ይቻላል። አስቀድሞም ወደ ኪኔሬት ለመሄድ መከጀል ይቻላል። ልክ እንደ ብዙ ሴትና ወንድ ልጆች የመጽሐፉ ጀግና አንድ ነገር ብቻ ነው የምትፈልገው፦ ወደ ሌላ ቦታ ሳይሆን ወደ ኪኔሬት መድረስ! ነገር ግን መጽሐፉና ስዕሎቹ በመንገድም መደሰት፣ ዓይኖችንና ልብን መክፈትና በእስራኤል ምድር ውብ መልክአ ምድሮች ውስጥ መጓዝ እንደሚቻል ይጠቁማሉ። እንዲሁም መጨረሻ ላይ ወደ ኪነኔት ይደረሳል።
የእድሜ ክልል: መዋዕለ ሕጻናት
“ተነሥተህ በምድሪቱ ላይ ተመላለስ”
[ዘፍጥረት 13 17]
የተሰራጩት ቅጂዎች:
114,400
ማተሚያ ቤት:
מודן
የስርጭት ዓመት:
ታሽፓግ 2022-2023