"ለአዋቂዎች ስጽፍ እንኳን ራሴን እንደ ልጅ ነው የማየው፤ የሕፃኑ ዓለምና የገጣሚው ዓለም እርስበርስ ይመሳሰላሉ፦ ህጻን ለመጫወት፣ ነገሮችን ያለመሃል ገብ ቀጥተኛ በሆነ እይታ ያለ ገደብ ለመመልከት እድል አለው..."
[ሺን. ሻፍራ፣ ከዓይን. ሂሌል ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ፣ ዳቫር፣ ግንቦት 1973]
የእድሜ ክልል: መዋዕለ ሕጻናት
አጎቴ ሲምሓ ዓለምን አዲስና ደስተኛ በሆነ እይታ ይመለከታል፤ በሙሉ ልቡ ይዘምራል እንስሳትንና ሕይወትንም ይወዳል። በዕብራይስጥ የሕፃናት ሥነ ጽሑፍ ውስጥ ክላሲካል የሆኑት የዶዲ ሲምሓ ታሪኮች አሁን ለወጣቱ ትውልድ አንባቢያንና አንባቢያት አስደሳች ንባብ ሆነው ቀርበዋል።
የተሰራጩት ቅጂዎች:
114,400
ማተሚያ ቤት:
מודן
የስርጭት ዓመት:
ታሽፓግ 2022-2023