דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

እኔ መፈለግ እወዳለሁ

በ: מרים רות ምሳሌዎች: אורה איל

ወንድና ሴት ልጆች ሁል ጊዜና በሁሉም ቦታ ይማራሉ፦ የጠፋውን ነገር ሲፈልጉ እንዲሁም በመንገድ ላይ ሌላ ነገር ሲያገኙ ይማራሉ። በጠፋው ነገር መጸጸት ቢቻልም አሁንም በመበረታታት፣ ደስተኛ በመሆንና በአዲስና ባልተጠበቀ ነገር ላይ ፍላጎት ማሳደር እንደሚቻል ይማራሉ።

የእድሜ ክልል: ቅድመ ትምህርት ቤት

የአስተዋይ ልብ እውቀትን ያገኛ
(መጽሐፈ ምሳሌ 18 15)

ልብ ሲከፈትና ዓይኖች ሲከፈቱ ዓለም ከሚያቀርባቸው የተለያዩ እድሎች መማር ይቻላል።

ሚርያም ሩት (1910-2005) – በእስራኤል ውስጥ በጣም ተወዳጅና ታዋቂ ከሆኑ የልጆች ሴት ደራስያን አንዷ ነች። ወደ ሃያ የሚደርሱ መጽሐፎችን የጻፈች ሲሆን ከእነርሱም መካከል የእስራኤል ክላሲክ የሆኑት ‘አምስት ፊኛዎች’፣ ‘ትኩስ በቆሎ’፣ ‘የያዔል ቤት’ የሚሉት  ይገኙበታል።

ኦራ አይ(1946-2011) – የልጆች ሰዓሊና ደራሲ ነች። ከላይ የተጠቀሱትን ሚርያም ሩት የጻፈቻቸውን ታዋቂ መጽሕፎችንና እራሷ የጻፈቻቸውን ስድስት መጽሃፎችን ጨምሮ ከ70 በላይ የሚሆኑ የልጆች መጻሕፎች ላይ ስላለች፡- ‘ብቸኛዋ ልጅ’፣ ‘አንድ የጨለመ ሌሊት’ እና ሌሎችም።

የQR ትርጉምና በላዩ ላይ ይፃፉ – Рус / Eng / አማር

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

תרצו להעמיק את חוויות הקריאה עם משחק? הכנו במיוחד בשביל זה "קווה קווה חיפושים" להורדה! 🎁

የተሰራጩት ቅጂዎች:

140,800 עותקים לגנים הצעירים, חולק במעונות בשנת תשע"ח ב 23,000 עותקים

ማተሚያ ቤት:

מודן

የስርጭት ዓመት:

ታሽፓግ 2022-2023, 2018 2017-2018