አንድ ነገር ካልገባን ምን እናደርጋለን? ህጉ ቀላል ነው - እንጠይቃለን! ግን በእርግጥ ያን ያህል ቀላል ነውን? አይናፋር ሰው መማር አይችልም። (ሚሽና፣ የአባቶች ሥነ-ምግባር፣ 2፡5)
የእድሜ ክልል: መዋዕለ ሕጻናት
የኑሪ ታሪክ እንደ አያቷ ለእሷ ቅርብ የሆነን ሰው እንኳን ሳይቀር እሷ እንዳልገባት በመቀበል እና በመጠየቅ፣ ቅር መሰኘትዋን እና መቸገሯን ያሳያል ። እርሷን የሚገርመው፣ ጥያቄዎቿ አስፈላጊ እንደሆኑ እና በፍቅር እንደተቀበሉት ታውቃለች። እንደ ኑሪ፣ ሁላችንም አንዳንድ ጊዜ ግራ ይገባናል እናም ለመጠየቅ እናፍራለን። አምነን ብንቀበል ብቻ፣ መማር እና ማደግ መቀጠል እንችል ነበር።
ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ
מאזינים לספרים! הסכתים לילדים (והורים) שאוהבים סיפורים! 🎧 מוכנים?! מת-חי-לים! מספרים: דידי שחר וירדן בר כוכבא הלפרין. עריכה ובימוי: ירדן בר כוכבא הלפרין מוזיקה מקורית: טל בלכרוביץ׳ פתיח: דידי שחר
የተሰራጩት ቅጂዎች:
117,800
ማተሚያ ቤት:
מודן