דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ሁለታችን

በ: ኦሪት ማጊዓ ሹላቭ ምሳሌዎች: ኦሪት ማጊዓ ሹላቭ

ጓደኛሞች መሆን፣ ሁሉንም ነገር አንድ ላይ ማድረግና ተመሳሳይ ነገሮች ላይ መደሰት እንዴት ጥሩ ነው። ቆይ ግን ሁለታችንም የምንደሰትበት ነገር አንድ አይነት ነው? ስለ ጓደኝነት፣ ስለ መተሳሰብና ሌላውን ስለማየት ታሪክ።

የእድሜ ክልል: መዋዕለ ሕጻናት

አብረው መጫወት እንዴት አስደሳች ነው! ቆይ ግን በእርግጥ አንድ ላይ በመሆን ነው? – ልጆች ቀስ በቀስ ርኅራኄን ያዳብራሉ፤ ሁሉም ሰው እንደሚሰማቸውና እንደነርሱ እንደማያስቡ ማስተዋልን ይማራሉ፦ ለእነርሱ የሚስማማው ሁልጊዜ ለሌሎች ምቹ አይደለም። “ሁለታችንም” የሚለው መፅሃፍ አንዳንድ ጊዜ ሚናዎችን መቀየር፣ ዓለምን ከሌላ ሰው እይታ መመልከትና ሁሉም የሚደሰትበትን ብሎም የሚጋራበትን መንገድ መፈለግን ይጠቁማል።

ፊት ለፊት እንዳለ ውሃ፣ የሰው ልብ ለሰውም እንዲሁ ነው።
ውሃው የሰውን ፊት እንደሚያንጸባርቅ እንዲሁ የሰው ልብ የወዳጁን ልብ ያንጸባርቃል። ለወዳጁ ሙሉ ከሆነ የጓደኛው ልብ ለእርሱም ሙሉ ነው ማለት ነው።
[መጽሐፈ ምሳሌ 27፡19 በቶር ሃሊባኖን አማካኝነት ሻዓር ሽሚኒ ጊሜል]

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

שיחה על געגוע למקומות, אנשים, חפצים, ועל איך להקל על הגעגוע. מתוך "פופיק - בחצר של פופיק וליבי: געגוע", כאן חינוכית

ማተሚያ ቤት:

טל מאי

የስርጭት ዓመት:

תשפ״ד 2023-2024