דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ዝንቡ ጠፋብኝ

በ: ሚሪክ ሽኒር ምሳሌዎች: ሞሺክ ሊን

አንድ ግትር ዝንብ ለመጎብኘት ደጋግሞ ይመጣል - እጅን፣ ጉልበትንና ሊያባርረው የሚሞክረውን ታዳጊ ህጻን። ታዲያ ለምን ዝንቡ ሲጠፋ ታዳጊው ህጻን ትንሽ ቅር ይለዋል...? - በብርሃንና ምት ባላቸው ዜማዎች ታዳጊ ህጻናት የአካል ክፍሎችን ይተዋወቃሉ። ለተለያዩ ስሜቶች ይጋለጣሉ፤ ለእኛ ደስ የሚሉና ብዙም ደስ ስለማይሉ ነገሮች ያወራሉ።

የእድሜ ክልል: ጨቅላ ህፃናት

“የማይለቀው ዝንብ
ከትንሽ ዝንብ ጋር ከተገናኘን ምን መማር ይቻላል? ልክ እንደ መፅሃፉ ጀግና ታዳጊው ስለራሱና በዙሪያው ስላለው ዓለም ነገሮችን ያገኛል፦ ዝንቡን ያያል፣ ይሰማል፣ ይዳስሳል፣ የሚወደውንና የማይወደውን ይገነዘባል። አዲሱን ሁኔታ ለመቋቋምም መንገዶችን ይፈልጋል። በእያንዳንዱ ገጠመኝ ከዝንብ ጋር እንኳን ሳይቀር ታዳጊዎች አዲስና አስገራሚ ዓለም ያገኛሉ፤ ችሎታቸውን ለማወቅ ይማራሉ፤ ሁሉም ነገር በእነርሱ ቁጥጥር ስር እንዳልሆነ ይረዳሉ።”

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

לאיבוד הלך לי זבוב מתוך אם פתאום אפגוש אריה. מילים: מיריק שניר, לחן: ענבל סמדר, עיבוד וקלידים: טל בלכרוביץ׳, שירה: ענבל סמדר, צ׳לו: מיה בלזיצמן, כלי הקשה: עודד גייצהאלס

ማተሚያ ቤት:

יסוד

የስርጭት ዓመት:

תשפ״ד 2023-2024