דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ሳቁ የት ነው የተደበቀው?

በ: ሹላ ሞደን ምሳሌዎች: አያ ጎርደን ኖይ

ሳቁ የት ነው የሚደበቀው? በእጆች ውስጥ? በእግሮች ውስጥ? ጀርባ ላይ? ምናልባትም በባህር መሃል ላይ ሊሆን ይችላል? - አያ ሳቅን ትፈልጋለች፤ ሳቅ በውስጧ እንዳለ እስክታውቅ ድረስም እግረ መንገዷን የአካል ክፍሎችን ትተዋወቃለች፤ እንዴት ድንቅ ነው!

የእድሜ ክልል: ታዳጊዎች

አያ በሰውነቷ ክፍሎችና በዙሪያዋ ያለውን ሳቅ ትፈልጋለች። በመጨረሻም ውስጧ እንደነበረ አወቀች። ታዳጊዎች ፊቶች፣ አስቂኝ ቃላት፣ ዘፈኖች፣ ጓደኞች፣ እንስሳትና በዙሪያቸው ባሉት ነገሮች ሁሉ መሳቅ ያስደስታቸዋል። ስናነብ አያን በሳቅ ፍለጋ ውስጥ እንቀላቅላታለን። በመፅሃፉ ገፆች መካከልም እናገኛለን – በግጥም፣ በቀልድ አረፍተ ነገሮችና አዝናኝ ምሳሌዎች።

ደስታንም አወድሼዋለሁ
(መክብብ 8:15)

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

איך לקרוא עם פעוטות?

የተሰራጩት ቅጂዎች:

23,000

ማተሚያ ቤት:

מודן

የስርጭት ዓመት:

תשפ״ה 2024-2025, 2018 2017-2018