סִפְרֵי הַחֹדֶשׁ
የተናደደ ድመት፣ ትንሽ ጥንዚዛ፣ ቆንጆ አህያና መደነስ የሚፈልግ ጃርት - እነዚህና ሌሎችም በሚያስደስት የዘፈኖች ስብስብ ውስጥ ለመዘመርና ለመተረክ እርስዎን እየጠበቁ ናቸው። ከወላጆች ጋር አንድ ላይ በማንበብ ታዳጊ ህጻናት በመዝሙር፣ በሽምደዳ፣ የሚያውቋቸውን እንስሳት በመለየትና አዳዲስ እንስሳትን በመተዋወቅ ደስ ይሰኛሉ።
הוצאה: הקיבוץ המאוחד / ידיעות אחרונות / ספרי חמד
יש להזין את הקוד שנשלח כדי להיכנס
להאזנה לחצו