በቀደሙት ጊዜያት አንዲት ብላቴና ራቢ ይሆሹዓ ቤን ሃናንያን መስክ ለመሻገር እየፈለገ አገኘችው። ልጅቷ ሰዎች ቦታውን ባልተገራ እግራቸው እንደመጣላቸው ሲሄዱና ለራሳቸው ተገቢ ያልሆነ መንገድ እንደከፈቱ አስተዋለች፤ በዚህም በእድሜም ሆነ በጥበብ የሚልቃትን ታላቅ ሰው ጠቃሚ ትምህርትን አስተማረችው። (ዒሩቢን 53 ገጽ 2)
የእድሜ ክልል: መዋዕለ ሕጻናት
ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ብዙ ዘመናት አልፈው የሁለቱም ታሪክ “እንዲሁ ባዶ ሜዳ” የሚለውን ታሪካችንን አነሳስቶታል። ታሪኩ አንዲት ብልህ ብላቴናና ጓደኞቿ አዋቂዎችን ስለ አካባቢያቸው የመረዳትና የመቆርቆር ትምህርት በተመለከተ ይተርካል። መጽሐፉ ለእኛ ለአንባቢዎችም በዙሪያችን ላሉ ሰዎች እንድንጠነቀቅ፣ ከእያንዳንዱ ሰው እንድንማርና አካባቢያችንን በመተሳሰብና በትሕትና እንድንይዝ ይመክረናል።
ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ
מספרים: דידי שחר, ירדן בר כוכבא הלפרין ודיקלה הדר. עריכה ובימוי: ירדן בר כוכבא הלפרין מוזיקה מקורית: טל בלכרוביץ' פתיח: דידי שחר
የተሰራጩት ቅጂዎች:
117,800
ማተሚያ ቤት:
כנרת
የስርጭት ዓመት:
2015 2021-2022