ሴት ልጅ ነች? ብርድ ልብስ ነች? አይ ተራራ ነው! ጋን-ያ እና እናቷ በብርድ ልብስ ስር እንዲሁም በላዩ ላይ በመሆን አንድ ላይ አስደሳችና አዝናኝ ጨዋታ ይጫዎታሉ። አንባቢዎችም እንዲስቁና እንዲጫወቱ ተጋብዘዋል።
የእድሜ ክልል: ታዳጊዎች
“የምትሐት ጊዜያት
እናትና ጋን-ያ ሲጫዎቱ ጊዜ ለአፍታ ያቆማል። ብርድ ልብስ ያደረገች ልጅ ወደ ሚስቅ፣ ሚዘልና ሚጨፍር ድንቅ ተራራ ትለወጣለች፦ ቀላል የጨዋታ፣ የመሳቅና የመኮርኮር ጊዜዎች የሚያገናኙና አስደሳች ተሞክሮዎች ይሆናሉ። ታዳጊዎች ከቅርብ ሰው ጋር መጫወት ይወዳሉ፦ በዚህ መንገድ ስለራሳቸውና ስለ አካባቢያቸው ይማራሉ፣ በራስ መተማመንን ያጠናክራሉ፤ ይዝናናሉም።
እኔ የምጽፈው ነገር ሁሉ በነባራዊ የተከሰተውን ነው።
ነገር ግን ለአመለካከቶች፣ ለምናብና ለስሜቶች ውጫዊና ውስጣዊ እውነታ አለ።
[ደራሲ ናዖሚ ቤን ጉር፣ የዳፍዳፍ ድረ ገጽ]”
ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ
אנו מזמינים אתכם/ן להאזין ללסיפור "ההר דיגי דיגי", מאת: נעמי בן גור | איורים: נורית צרפתי | הוצאת: הקיבוץ המאוחד (קטנטנים). יוצרים ומגישים - ירדן בר כוכבא - הלפרין ודידי שחר מוזיקה ונגינה - טל בלכרוביץ' פתיח - דידי שחר
ማተሚያ ቤት:
הקיבוץ המאוחד
የስርጭት ዓመት:
תשפ״ד 2023-2024