דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ጣቢያው

በ: ኢንባል ዲስኪን ምሳሌዎች: በርቲ (አቢ ዲስኪን)

አንድ ሰው በአውቶቡስ ማቆሚያ ላይ ከቤቱ መስኮት ወጥቶ ሲመለከት ሁሉም ሰዎች ወደሚሄዱበት ቦታ ለመድረስ ሕልም አለው። ሁሉም ሕልሞቹ የሚፈጸሙበት ቦታ በእርግጥ እዚያ ሳይሆን እዚህ ላይ ሊሆን ይችላል? ስለ ሕልሞች፣ ስለ ፍለጋና ሀብቱን በአቅራቢያው የማግኘት ችሎታ ትንሽና ለስለስ ያለ ታሪክ።

የእድሜ ክልል: አንደኛ ክፍል

አንዳንድ ጊዜ ሩቅ፣ የተሻለና ጥሩ ቦታ የማይል ማን አለ? በታሪኩ ውስጥ ያለው ሰውም ይህንን ያልማል። ከእርሱም ጋር አንባቢዎች ጥሩው ሩቅ መሆን እንደሌለበት ይገነዘባሉ – ምናልባትም አሁን ያሉበት ሊሆን ይችላል። በአንድ ቦታ ላይ ያለውን ጸጋ ፈልጋችሁ ካገኛችሁ፣ ሕልማችሁን እውን ማድረግና አስደሳች ብሎም ሞቅ ያለ እንዲሆን ማድረግ ትችላላችሁ። ይህም ወደ ልብ ቅርብ ነው። በነዋሪዎቹ ላይ የአንድ ቦታ ጸጋ (ማሴኼት ሶታ 47 ገጽ 1)

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

תלמידי כיתה י"א מגבעת מרדכי מסבירים על המיזם שלהם. באדיבות "המהדורה-תחנות אוטובוס מתחפשות", כאן 11 - תאגיד השידור הישראלי

ማተሚያ ቤት:

כנרת

የስርጭት ዓመት:

תשפ״ד 2023-2024