דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

ወዴት?ወደመዋዕለህፃናት!

በ: ע. הלל ምሳሌዎች: איה גורדון-נוי

የእድሜ ክልል: ታዳጊዎች

አዲስ ቀን ጀምሯል!
በአስደሳች ቀናት፣ እና ትንሽ አስቸጋሪ በሆኑ ቀናት፣
አንድ ተወዳጅ መዝሙር ልብን በደስታ ይሞላል
እናም የመሄድ ፍላጎትን ይጨምራል – ወዴት እሄዳለሁ? ወደ መዋዕለ ህፃናት!

አስተማሪው፣ ያኑስ ኮርቻክ (Yanusz Korczak) ጠዋት እያንዳንዱ ወንድ እና ሴት ልጅ ቀኑን ለእነርሱ በሚስማማ መንገድ ለመጀመር የሚመርጡበት ልዩ ጊዜ እንደሆነ ያምን ነበር፦
ጥዋት ለታሪክ፣ ከውሻ ጋር ለመጫወት፣ ኳስ ለመያዝ ጊዜው ነው። በመልካም ፈቃድ ይፍቀዱት።
[ያኑስ ኮርቻክ፣ የሕፃኑ የማክበር መብት (The Child’s Right to Respect)፣ ገጽ 37]።

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

נעים להכיר - ספריית פיג'מה!

የተሰራጩት ቅጂዎች:

21,600

ማተሚያ ቤት:

הקיבוץ המאוחד

የስርጭት ዓመት:

2015 2021-2022