סִפְרֵי הַחֹדֶשׁ
מעל 1000000 ספרים חולקו
አጠቃላይ
ሮሳሊንዳ
ማንበብ
በፀጉሩ ውስጥ አበቦች ያሉት ልጅ
ኦዲዮ
ጥሩ ስም ይሻላል
ይደውሉ
ትንሽ ልጅ ወደ መዋእለ ሕጻናት ሄደ
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያሉት ማብራሪያዎች የተለያዩ እንስሳትን ያሳያሉ፦ አንድ ድመት፣ አንዳንድ ወፎች፣ ቢራቢሮዎች እና ጉጉት። ልታገኛቸው ትችላለህ? በታሪኩ ውስጥ የሚታዩበትን እና ማንን መርዳት እንደሚችሉ ልብ ይበሉ።
ይህ የጓደኛን ውስብስብ አካላዊ ወይም ስሜታዊ ሁኔታ በጥንቃቄ የሚዳስስ ልዩ መጽሐፍ ነው። ንባቡንና ጭውውቱን ከታሪኩ ልዩ ይዘትና ከልጅዎ ልዩ ዓለም ጋር ለማስማማት እርስዎ ወላጆች መጽሐፉን ከጋራ ንባብ በፊት እንዲያነቡ እንመክርዎታለን።
ትኩረት የምንሰጥ ከሆነ አስደሳች ግኝቶችን ማግኘት ይቻላል። በመንገድ ላይ ስለሚያዩት ነገር፣ በእግር ወይም መኪና ሲነዱ ማውራት ይችላሉ። “ቀይ መኪና ይኸውና!” “ደመና አያለሁ አንተስ ምን ታያለህ?” እንዲሁም ከታዳጊዎች ጋር መካፈልና ልምዶችን መለዋወጥ ይችላሉ፦ “ወደ ሥራ መንገድ ላይ አንዲት ሴት ከውሻ ጋር ስትራመድ አየሁ ዛሬ ወደ ሕጻናት ማቆያው ወይም ከእርሱ ስትመለስ ምን አየህ?”
ዳኛው በተዋዋይ ወገኖች መካከል እንዴት እንደሚፈርድ ከልጅቷ ይማራል። እርሱን ተከትሎ ልጆቻችሁ ስላላቸው እውቀትና ጥንካሬዎች መነጋገር ትችላላችሁ፦ ልምዳቸውንና ጥበባቸውን ያመጡበት ክስተት የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ፣ ማስተዋል ወይም የጋራ ትውስታ ሊሆን ይችላል። እናንተ ወላጆች እንዲሁም ማካፈል ይኖርባችኋል፦ ከሴት ወይም ከወንድ ልጆቻችሁ ምን ተማራችሁ?
יש להזין את הקוד שנשלח כדי להיכנס
להאזנה לחצו